SECCSA Received Premium level award from south ethiopia region revenue berau

photo 2026 02 11 00 11 26

https://t.me/amtccsa/2759

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በክልሉ ደረጃ ለሚያደርጋቸው የላቁ ተግባራት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች የግንባር ቀደም ግብር ከፋዮች እውቅና መድረክ ላይ የ 2017 ዓ.ም ልዩ ተሸላሚ በመሆን የእውቅና እና አድናቆት በፕሪሚየም ደረጃ የዋንጫ ተሸላሚ በመሆኑ የላቀ ደስታ ይሰማናል።

ይህ እውቅናና ሽልማት በይበልጥ እጅግ በርትተንና ተቀናጅተን እንድንሰራ የሚያደርገን መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።

በግንባር ቀደምትነታችሁም ለተሸለማችሁ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን።በየዓመቱ ካላችሁበት ደረጃ ወደላቀው እንድትሸጋገሩና እንድትበረቱ እናሳስባለን።

ታህሳስ 2018 ዓ.ም
አርባ ምንጭ

photo 2026 02 11 00 11 47
photo 2026 02 11 00 11 26
photo 2026 02 11 00 11 29

photo 2026 02 11 00 11 44
photo 2026 02 11 00 11 41
photo 2026 02 11 00 11 38

Scroll to Top